እንኳን በሰላም ወደ ልቦና ቤተሰቦች መወያያ ግሩፕ መጡ !! በዚህ ግሩፕ ላይ ማንኛውንም መንፈሳዊ ጥያቄዎችን መጠያየቅ እና አስተማሪና አወያይ ሃሳቦችን በማንሳት ዕውቀትን እና ልምድን መለዋወጥ ይችላሉ ።በተጨማሪም በመልካም መንገድ በማንኛውም ነገር መረዳዳት ይችላሉ። ። 🛑ማሳሰቢያ ❌ስለ ፖለቲካ እና ስለ ብሔር ነክ ማውራት በፍፁም አይቻልም ❌እንዲሁም ማንኛውንም የግሩፑን ሰው መስደብ አይቻልም።
View rate: 8.1%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-16