የክፍሌ ተማሪዎች በ#section ባንገናኝም ይህ channel የተከፈተው ለመዝናናት ነው እንጂ ለጥል አይደለም እያረሩ መሳቅ😤😂 ኧረ አላሳርራቹም ብሰድባቹ ነው እዚ channel ላይ አዳዲስ ነገሮችን ልለቅ ነበር ሀሳቤ ግን corona ለዛ ባለፈው ነገር ላይ የተለያዩ የ#meme አይነቶችን እየሰራው እለቅላቹዋለው ደሞ ብታውቁኝ ራሱ በ#inbox ገብታቹ ከተሳደባቹ እናትዬን ፋራ ናቹ!
View rate: 5.9%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-04