የኢትዮጵያ መምህራን መብት ንቅናቄ 🇪🇹 ይህ ከቅድመ አንደኛ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ ያሉ እያንዳንዱ አስተማሪ የሚሰባሰብበት መድረክ ነው። የተሻለ ደመወዝ፣ የስራ ሁኔታ እና ሙያዊ ክብርን ለመታገል የተቋቋመ ንቅናቄ ነን። ድምጽዎን ለማሰማት፣ ከባልደረባ አስተማሪዎች ጋር ለመገናኘት እና ለውጥ ለማምጣት ጠንካራ ግንባር ለመፍጠር ይቀላቀሉን።
View rate: 7.9%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-25