ቢስሚላሂረህማኒረሂም አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ እና የተከበራችሁ ሙስሊም ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በዚህ ግሩፕ በዲናችንን እንማር የቴሌግራም ቻናል ስልሚለቀቁት ትምህርቶች ያላችሁን አስተያየት እና ጥያቄ የምታቀርቡበት እና የምንወያይበት ግሩፕ ነው ።አላህ ሁላችንንም በኸይር ነገር የምንጠቃቀም ያድርገን አሚን ።
View rate: 5%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-04