በስራዎቻችን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲከብር ፅኑ ፍላጎት አለን ካቶሊካዊ ለዛ ያለዉ ሥራ በመስራት ሁላችንም በአንድት ቅድስት ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ፀንተን ለመኖር እንተጋለን ብዙ እና ንቁ ካቶሊክ በኢትዮጵያ ሥራዎቻችን በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት መልካም መአዛ እንድኖረዉ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን 🙏 የካቶሊክ መዝሙሮችን እና የመጵሐፋ ቅዱስ ጥቅሶችን ከፈለጉ 👇👇
View rate: 8%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-16