📚 ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋና ዓላማ ፤ በተማሪዎች መካከል በትውውቅ አማካኝነት መተባበር ና ህብረት በመፍጠር ተገቢውን መረጃ እንደልብ ለማንሸራሸር ነው። አንድ ግቢ ናችሁ ፤ ስለዚህ ሀሳባችሁን መሻታችሁን ተለዋወጡ። ለፍሬሽማን ተማሪዎች አስፈላገውን የንባብ ማቴሪያሎች በ PDF, በ Power Point የምናቀርብላችሁ ይሆናል ፤ በተጨማሪም የአምና ፈተናዎችን ከእኛ ዘንድ እንካችሁ እንላለን።
View rate: 8.1%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-16