Channel
The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ 👉 በፌስቡክ ገፆቻችን https://www.facebook.com/simon.dereje.56 👉 https://www.facebook.com/mik0Man
Updated: 2026-08-26
ጊፍት ሪል እስቴት ለአዲስ ዓመት ታላቅ የዋጋ ቅናሽ ያደረገበት የሽያጭ ኤክስፖ ይፋ አደረገ ጊፍት ሪል እስቴት የ2019 አዲስ ዓመት መግቢያን ምክንያት በማድረግ በመኖሪያ አፓርትመንቶች እና በንግድ ሱቆች ላይ እስከ 20 በመቶ የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ ያቀረበበት የሽያጭ ኤክስፖ መጀመሩን …
የኔታንያሁ ልጅ የአርጀንቲናን የፎክላንድ ባለቤትነት ጥያቄ በመደገፉ የብሪታንያን ቁጣ ቀሰቀሰ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ልጅ ያኢር ኔታንያሁ፣ አርጀንቲና በፎክላንድ ደሴቶች ላይ ያላትን የባለቤትነት ጥያቄ በመደገፉ ከብሪታንያ የግራና የቀኝ ክንፍ ፖለቲከኞች ብርቱ ተ…
Media post
Media post
በጋምቤላ ክልል የተከሰተው የዝናብ እጥረት በሰብል ምርታማነት ላይ ስጋትን ደቀነ በጋምቤላ ክልል የሚገኙት አብዛኛዎቹ አካባቢዎች በዘንድሮው የክረምት ወቅት በቂ ዝናብ ባለማግኘታቸው ሁኔታው በሰብል ዕድገትና ምርታማነት ላይ ስጋት መፍጠሩን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታው…
በአዲስ አበባ መጪውን አዲስ ዓመት ተከትሎ ገበያን ለማረጋጋት የሚያስችሉ ስራዎች ተከናውነዋል ተባለ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ መጪውን የአዲስ ዓመት በዓልን አስመልክቶ ከፍተኛ የምርት እና የአገልግሎት ፍላጎትን ለማሟላት በተደረጉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ዙሪያ በዛሬው እ…
Media post
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የጥርስ ሕክምና ተቋማት የዕውቅና መርሃ ግብር ሊካሄድ ነው በጥርስ ሕክምና አገልግሎት የላቀ አፈጻጸም ያሳዩ ተቋማትና ባለሙያዎችን ዕውቅና ለመስጠት የተዘጋጀው የምርጥ የጥርስ ሕክምና ተቋም የሽልማትና የዕውቅና መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል። መርሃ ግብሩ በቀጣዩ ዓመ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.