Channel
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Updated: 2026-08-16
"…ነጭ ነጯን ከዘመዴ ጋር "…በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ምሽት ልክ 01:30 ሲሆን በዘመድ ቴቪ መርሀ ግብሩ ይጀምራል። እንደተለመደው ገባ ገባ በሉና ጠብቁን። • ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@zemedkun.b • ZemedTv 👉 zemedtv.com/live.html • በትዊተር (×)…
• ዛሬ ምሽት 1:30 በዘመድ የሳታላይ ቴሌቭዥን ይጠብቁን። • ትደውላላችሁ፣ እናንተም ሓሳባችሁን በጨዋ ደንብ ታካፍሉናላችሁ። • ደፈር ብለን ነጭ ነጯን በጨዋ ደንብ ለመነጋገር እንዘጋጅ። • መፍትሄው ደፈር ብሎ እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው። • አላችሁ አይደል ? ዝግጁ…?
Media post
Media post
Media post
Media post
"…በ100 ዶላር ብቻ ‼ "…የእኔዎቹ ሠራዊተ ጌዴዎናውያን ሆይ! …ይኸው የላካችሁት የላባችሁ፣ የድካማችሁ ውጤት የሆነው አንድ መቶ ዶላር ሀገር ቤት ደርሶ፣ ተዘርዝሮ፣ ኩንታል ቀይ ጤፍ ዳቤ በሉት፣ ኩንታል ሽንብራ ንፍሮ ሆኖ ይኸው ደጉን የሀገሬን ሰው አ በእለተ ሰንበት ጭምር እንዲህ …
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-10 · first ad check queued