Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-09-02
በጃናሞራ ወረዳ በደረሰው ድርቅ ከ85 ሺህ በላይ ሰዎች ለከፍተኛ ረሀብ መዳረጋቸው ተገለጸ! በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር ዞንጃናሞራ ወረዳ የክረምቱ ዝናብ ወቅቱን ጠብቆ ካለመግባቱ ጋር ተያይዞ በተፈጠረ ድርቅ 85 ሺህ ሰዎች ለችግር መዳረጋቸው ተነገረ። በወረዳው 17 ቀበሌዎች ድርቅ የ…
የአስመራ ነዋሪዎች በንጹህ ውሃ አጥረት ምክንያት ቀይ ባህርን ለመጠጣት ተገደዋል ተባለ‼️ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚኖሩ ዜጎች በከባድ የውሃ እጥረት ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወታቸው መስተጓጎሉንና ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች ልብስ ማጠብ እና የንጽህና መ…
🌺 ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መጽሐፍ 🌺 ከዚኽ ቀደም ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፩ እና ሙዳየ ግእዝ ቍጥር ፪ የተባሉ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት በመ/ር ግዛቸው ደጀኑ አዘጋጅነት ቀርበዋል። አኹን ደግሞ "ዝርዝር ግሶች በመዝሙረ ዳዊት" የተሰኘ 546 ገጾች ያሉት ዐዲስ የግእዝ ቋንቋ መማሪያ …
መጪዎቹ የጳጉሜን ቀናት "የኢትዮጵያ ማንሰራራት" በሚል መሪ ሀሳብ ይከበራሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ የተገባደደው ዓመት የኢትዮጵያን የማንሰራራት ጉዞ ጅማሮ የሚያመላክቱ ስኬቶች የተመዘገበበት ነው ብለዋል፡፡ በዚህም ም…
ዌብሳይት መስራት ከዚህ በላይ ሊቀል አይችልም፤ አማርኛ መጻፍ ከቻሉ ብቻ ይበቃል! ለራስዎ የሚሆን ወይም ለሌሎች ቢዝነሶች ሰርተው የሚሸጡትን ፕሮፌሽናል ዌብሳይት በቀላሉ ይገንቡ። መምህሮቻችን እጆን ይዘው ያስተምሮታል። በሥልጠናው መጨረሻ ላይ የብዙ ልምድና እውቀት ባለቤት ይሆናሉ፦ 👉…
የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ከአስር ዓመታት በኃላ በግብፅ የስራ ጉብኝት ማድረግ ጀመሩ! የቻይናው ፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ ለመጀመሪያ ጊዜ በትላንትናዉ ምሽት ከ10 ዓመታት በኃላ በግብፅ የሚያደርጉትን ይፋዊ ጉብኝት መጀመራቸዉ ተሰማ።የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ዥን በ…
ያልተመዘገበ የመንግሥት ሰራተኛ ያልተመዘገ የመንግስት ሰራተኛ ከነሐሴ/30/2018 ዓ.ም በኃላ ከፔሮል ይሰረዛል። ወይም የሲቪል ሰርቨስ ሰራተኛ እንዳልሆነ ይረጋገጣል ሲል የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስሩ ለሚገኙ የመንግሥት ሰራተኞች አሳውቋል። የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ከብሄራዊ ስታስቲክ…
ደሙ ደመከል ሆኖ አልቀረም! ተጠባቂው ችሎት በመጨረሻም መደምደምያውን አገኘ። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቱፓክ ሻኩር የ30 አመት ፍርድ ቤት ችሎት ተደመደመ። በፈረንጆቹ 1996 ቱፓክን የገደለው ወነጀለኛ ለማወቅ እየተደረገ የነበረው የፍርድ ሂደት የጥፋተኝነት ውሳኔ ተሰጥቶበታል። የላስ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.