Channel
ዕብራውያን 4 12 የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም፥ ሁለትም አፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው፥ ነፍስንና መንፈስንም ጅማትንና ቅልጥምንም እስኪለይ ድረስ ይወጋል፥ የልብንም ስሜትና አሳብ ይመረምራል፤ 13 እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-14 · last ad check 2026-07-14 06:33 UTC