Channel
This channel is not operated by Deacon Yaregal Abegaz- ይህ ገጽ የሚንቀሳቀሰው በዲ/ን ያረጋል አበጋዝ አይደለም https://youtube.com/@yaregalabegaz?si=1f5NHTaQ2l2LbxWQ “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ የአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ አሳብ ነው።” — 2ኛ ቆሮ 11፥28
Updated: 2026-09-04
"የተጠራነው እንድንቀደስ ነው" #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
መታገል #ዲያቆን_ያረጋል_አበጋዝ
Media post
ጌታን ሲከተሉት የነበሩ አይሁድ "ከሰማይ የወረደ እውነተኛ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ" የሚለውን የጌታ ቃል በሁለት ምክንያት ለመቀበል ተቸግረው ነበር። ለጊዜው ፍላጎታቸው ምድራዊውን ምግብ አበርክቶ የሚያበላቸው ሰው ነው፡፡ ሁለተኛው እንዴት ሥጋውን ለመብልነት ሊሰጣቸው እንደሚችል ማሰብ…
ተአምራት የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ተአምራት እንደ ሰማይ ከዋክብት የበዛ ነው:: ሙት አንስተዋል፤ ድውያንን ፈውሰዋል፤ አጋንንትን አሳደዋል፤ እሳትን ጨብጠዋል፤ በክንፍ በረዋል፤ ደመናን ዙፋን አድርገዋል፤ብዙ ደቀ መዛሙርትን አፍርተው ደብረ ሊባኖስን መስርተዋል፤ በዚያም ሴትና ወንድ መነኮ…
በዓለ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አምላካችን እግዚአብሔር ለነቢዩ ኤርምያስ “በሆድ ሳልሰራህ አውቄሃለሁ፤ ከማኅፀን ሳትወጣ ቀድሸሃለሁ” በማለት እንደተናገረ የገናናው ጻድቅ የአባታችን ተክለ ሃይማኖት ዜና ሕይወቱን እንዘክራለን፡፡ (ኤር.፩፥፭) ልደት ደጋጎቹ ካህኑ ጸጋ ዘአብና እግዚእኃረያ የ…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.