Channel
Updated: 2026-09-07
#MekelleUniversity መቐለ ዩኒቨርሲቲ የነባር የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት መስከረም 09 እና 10/2019 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በመሆኑም ነባር ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት ሪፖርት እንዲያደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል። @ti…
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ አሥራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ተማሪዎች የ2019 ትምህርት ዘመን መግቢያ እና መመዝገቢያ መስከረም 05 እና 06/2019 ዓ.ም መሆኑን ካምፓሱ ገልጿል። መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም በቅጣት ምዝገባ የሚከናወን ሲሆን፣ መስከረም 11/2019 ዓ.…
#DebreBerhanUniversity በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ እና በመሃል-ሜዳ ካምፓስ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ እና የኤክስቴንሽን ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜ መስከረም 07 እና 08/2019 ዓ.ም መሆኑ…
#UoK ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የፔትሮሊየም እና ተፈጥሮ ጋዝ ትምህርቶች ልዩ የልህቀት ማዕከል ሆኖ ተሠይሟል። ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ የሚገኝበት አካባቢ ለኃይል ልማት ተመራጭ የሆነ የመሬት አቀማመጥ ያለው በመሆኑ፥ ዩኒቨርሲቲው በፔትሮሊየም እና ተፈጥሮ ጋዝ ትምህርቶች ላይ ልዩ ትኩረት እ…
#ሎርካን_ሜዲካል_ኮሌጅ የበርካታ ዓመታት ልምድ ባላቸው ሐኪሞችና ምሁራን ባለቤትነት የሚመራው ሎርካን ሜዲካል ኮሌጅ ምዝገባ ላይ ነው❗️ BSc Fields of Study: → Doctor of Medicine → Doctor of Dental Medicine → Bachelor of Dental Sci…
አዲስ በተቋቋሙ እና በነባር የፌደራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2019 ዓ.ም በመምህርነት ሙያ ተቀጥራችሁ ለማገልገል የፅሑፍ ፈተና በመውሰድ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ለቃለመጠይቅ የተመረጣችሁ መምህራን ቃለመጠይቁ ነገ ጳጉሜን 03/2018 ዓ.ም በኦንላይን የሚካሔደ መሆኑ…
#KUE ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ አንድ ለመምህርነት የሚሰለጥን ተማሪ፥ በሁለት አይነት የትምህርት ዲሲፕሊን እንዲሰለጥን የሚያስችል ፕሮግራም ሊጀምር ነው። የዩኒቨርሲቲው ሴኔት የተከለሱና በአዲስ መልክ የተዘጋጁ የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን መርምሮ አፅድቋል። በዚህም ዩኒቨርሲቲው ቀደም ሲ…
በኢትዮጵያ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና 50% ውጤት ያስመዘገቡ ተፈታኞች ቁጥር በየዓመቱ መሻሻል እያሳየ እንደሚገኝ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ባጋራው አኃዛዊ መረጃ አሳይቷል። 50% እና በላይ ያመጡ ተማሪዎች በ2014 ዓ.ም ከነበረበት 3.3…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.