Channel
Updated: 2026-07-27
ፓውሎ ማልዲኒ ከሀላፊነት ሊለቅ ነው ! የጣልያን እግርኳስ ፌዴሬሽን ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ፓውሎ ማልዲኒ አንድ ወር ሳይሞላው ከሀላፊነት እንደሚለቅ ተዘገበ። ፓውሎ ማልዲኒ አሰልጣኝ አንድሪያ ፒርሎን እንዳይሾም መከልከሉን ተከትሎ ስራውን ለመልቀቅ መወሰኑ ተነግሯል። ፌዴሬሽኑ በጫና ምክን…
“ የታሪኬ አካል ትሆናላችሁ “ ማርክ ኩኩሬያ ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ስፔናዊው ተከላካይ ማርክ ኩኩሬያ ለቼልሲ ደጋፊዎች የስንብት መልዕክት አጋርቷል። ክለቡን ያመሰገነው ማርክ ኩኩሬያ በመልዕክቱ “ ለንደን ሁልጊዜም ቢሆን ቤቴ ይሆናል “ ሲል ገልጿል። አክሎም “ እናንተ ሁልጊዜም …
ጆን ስቶንስ ወዴት ሊያመራ ይችላል ? ከማንችስተር ሲቲ ጋር የተለያየው ጆን ስቶንስ ወደ ኢንተር ሚላን ለማምራት እየተነጋገረ መሆኑ ተሰምቷል። ጆን ስቶንስ አሁን ላይ ኢንተር ሚላንን ለመቀላቀል መቃረቡን የጣሊያን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። ተጨዋቹ የሁለት አመት ኮንትራት ለመፈረም ሲስማ…
ሊድስ ትራፎርድን ለማስፈረም ተቃርቧል ! ሊድስ ዩናይትድ የማንችስተር ሲቲውን ግብ ጠባቂ ጄምስ ትራፎርድ ለማስፈረም ከጫፍ መድረሳቸውን ዘ አትሌቲክ ዘግቧል። ሊድስ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ በ 4️⃣0️⃣ ሚልዮን ፓውንድ እና ተጨማሪ ክፍያ ለማስፈረም ተቃርቧል። ግብ ጠባቂው የሊድስ ዩናይ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ቼልሲ ሄንደርሰንን ለማስፈረም እየሰራ ነው ! የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ጆርዳን ሄንደርሰንን ከብሬንትፎርድ ለማስፈረም እየሰራ መሆኑን ታማኝ የመረጃ ምንጮች ዘግበዋል። በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ሄንደርሰን ለማስፈረም ቢፈልጉም ፉክክሩን ቼልሲ እየመራ ይገኛል ተብሏል። ሄንደርሰን…
በፕሪሚየር ሊግ ምን አዲስ ህግ ይኖራል ? በቀጣዩ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመን አዲስ የግብ ጠባቂ ህግ እንደሚኖር ተገልጿል። አዲሱ ህግ ግብ ጠባቂዎች እንደተጎዱ በማስመሰል ጨዋታ እንዳያቋርጡ ለማድረግ በማለም መዘጋጀቱ ተነግሯል። ለወትሮው ግብ ጠባቂዎች እንደተጎዱ አስመስለው…
የሳውዲ ሊግ ለይዘት ፈጣሪዎች ምን ህግ አወጣ ? የሳውዲ አረቢያ ሊግ ለሚቀጥለው የውድድር ዘመን አዲስ ህግ ማውጣቱን አስታውቋል። አወዳድረው አካል ለሊጉ ሽፋን ለመስጠት ፍቃድ ለተሰጣቸው ይዘት ፈጣሪዎች ህጉን እንዳወጣ ገልጿል። ሊጉ በስታዲየም ውስጥ ሆኖ ጨዋታውን መቅረፅ እና ይዘት መ…
⚽️ አካዳሚዎች፣ የክረምት ልዩ ቅናሹ እንደቀጠለ ነው! የነገ ጀግኖቻችንን በዋናው ትጥቅ ለጨዋታ ብቁ ያድርጉና ልዩ የአካዳሚ ሽልማቶችን ያግኙ! 🎁 ነፃ ቢብሶች 🎁 የአሰልጣኝ ፖሎ ቲሸርቶች 🎁 ፕሮፌሽናል የእግር ኳሶች 🎁 በትዕዛዝዎ መጠን የሚወሰኑ ተጨማሪ አስገራሚ ስጦታዎች ኑ የ…

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469