Channel
This channel is no longer reachable
Telegram returned not-found / deleted on our last check. Historical archive below remains accessible.
Last access check: 2026-07-11
Updated: 2026-07-11
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
በአራት አመት ውስጥ 7,400 ግጭቶች‼️ የአልጀዚራ የግጭት መቆጣጠሪያ እንደሚያሳየው ከ Janurary 2022 እስከ may 15/2026 ድረስ በኢትዮጵያ በመላ አገሪቱ ከ7,400 በላይ ግጭቶች ተመዝግበዋል። ከግጭቶቹ ከግማሽ በላይ (3,719) በአማራ ክልል በፋኖ እና በመንግሥት የፀጥ…
በአማራ ክልል በተጣለ የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት በባህር ዳር ያሉ የህዝብ ማመላለሻ አሽከርካሪዎች ስራቸውን አቁመው ዋሉ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የተሰኘው ታጣቂ ኃይል በአማራ ክልል ለአምስት ቀናት የሚቆይ የእንቅስቃሴ እገዳ መጣሉን ተከትሎ፤ ከባህር ዳር ወደ ተለያዩ ከ…
ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ከ54 ሚሊየን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ። ቦርዱ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሂደት ዙሪያ መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ እንዳሉት፤ ለምርጫው 54 ሚሊየን 571 ሺህ…
የመቀሌ ነዋሪዎች ስጋት‼️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ አፈሳ እና እስር ህዝቡን ሌላ ስጋት ውስጥ ከቶታል። ባለፈው አንድ ወር ውስጥ ከ 30000 በላይ ወጣቶች ታፍሰው ወደ ክልሉ ልዩ ሀይል መግባታቸው ታውቋል። የሰሞኑ አፈሳ እና እስር በርካታ ሰዎችን ያሳሰበ ሲሆን በዛሬ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
Media post
ዜና እረፍት ተወዳጇ ተዋናይት ሰላማዊት ደስታ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለየች በፊልም ቲያትር እና በሌሎችም ተወዳጅ ጥበባዊ ሥራዎቿ ዝናን ያተረፈችው አርቲስት ሰላማዊት ደስታ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች።። አርቲስት ላማዊት ደስታ ባደረባት ህመም ሳቢያ በህክምና ስትረዳ ቆይታ ዛሬ ዓርብ…
Media post
👍ጀንቦሮ ሪል እስቴት ✅ሳርቤት ቫቲካንና ኤንዶኔዥያ ኤምባሲ ጎን የሚገኝ ✅4 basement + G+30 ✅ቅንጡ አፓርትመንት እና የንግድ ማዕከል ➡️ባለ 1 መኝታ ቤት 110 sqm ➡️ባለ 2 መኝታ ቤት - 106 እስከ 141 sqm ➡️ባለ 3 መኝታ ቤት - 150 እስከ 183 sqm 💥…