Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን ሰሌዳ ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @seledanewsbot
Updated: 2026-09-03
የአስመራ ነዋሪዎች በንጹህ ውሃ አጥረት ምክንያት ቀይ ባህርን ለመጠጣት ተገደዋል ተባለ‼️ በኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ የሚኖሩ ዜጎች በከባድ የውሃ እጥረት ምክንያት የዕለት ተዕለት ህይወታቸው መስተጓጎሉንና ለከፍተኛ እንግልት ተዳርገዋል። የከተማዋ ነዋሪዎች ልብስ ማጠብ እና የንጽህና መ…
በህንድ የቲክቶክ እይታ ለማግኘት ወደ አንበሳ ማቆያ የዘለለው ግለሰብ መነጋገሪያ ሆኗል በህንድ ላሆር መካነ አራዊት ውስጥ አንድ የቲክቶክ ተጠቃሚ ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን ቪዲዮ ለመቅረጽ ወደ አንበሶች ማቆያ ስፍራ ዘሎ ሲገባ በመታየቱ፣ ከፍተኛ የደህንነት ጉድለት ተከስቷል። በማህበራዊ …
"መንግሥት ከተጠያቂነት ሊያመልጥ አይችልም!" — አብን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በንጹኃን ላይ የተፈጸሙትን ማንነትና ሃይማኖት ተኮር ጥቃቶች፣ የእምነት ተቋማት ውድመትና እገታዎችን በጽኑ ኮንኗል። ንቅናቄው ባወጣው መግለጫ፣ መንግሥት የዜጎችን…
#ጤናመረጃ ለፈጣን የፀጉር እድገት የሚረዱ ተፈጥሯዊ ዘዴዎች! 1- ሩዝ መጠቀም 2 የቡና ስኒ ሩዝ በ2 ኩባያ ዉኃ ለ5 ደቂቃ ያህል ማፍላት፣ዉኃዉን አጥልለን ለብ ሲል ፀጉራችንን አዳርሰን በመቀባት ለጥቂት ደቂቃዎች ቆዳችንን ማሳጅ ማድረግ፣ ከ30-45 ደቂቃ ያህል አቆይተን መታጠብ ለፀጉ…
Ethiopia በቤንዚን እና በናፍጣ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክሏል። በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የጭነትና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ መመሪያ ወጥቷል። @Seledadotio @Seledadotio
Media post
አባይ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ተሰጠው! "የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን በአባይ ቴሌቪዥን ላይ ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ ሰጠ። ባለስልጣኑ ባለፉት ሦስት ወራት ባደረገው ክትትል፣ ጣቢያው በዜናዎቹና በፕሮግራሞቹ ላይ ከባድ የሕግና የሙያ ስነ-ምግባር ጥሰቶችን ፈጽሟል ብሏል። ከጥሰቶቹ…
በላይቭ (Live) ግድያ የፈፀሙት በቁጥጥር ስር ዋሉ። "100 ተጠርጣሪዎች ታፈሱ! የሳውዲው ግድያ መረጃ... "በሳውዲ አረቢያ ድንበር ላይ በኢትዮጵያውያን መካከል የተፈፀመው አስደንጋጭ ግድያ አዲስ መረጃ ወጥቷል። • ግድያውን የፈፀመው ግለሰብና 5 ግብረ አበሮቹ ተይዘዋል። • በሶሻል…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.