Channel
አለም አቀፋዊ መረጃዎች ምልከታዎችና ታሪካዊ ክስተቶች ይቀርቡበታል
Updated: 2026-08-22
የሰብአዊነት እዳ! የ 1,048 ያላሰለሰ ድምፅ ስለፍልስጤማዊያን በቶኪዮ ሰማይ ስር ይሰማል! እርሱ ብቻውን ነው። አብሮት አጅቦት ሰልፍ የሚወጣና ድምፁን የሚያሰማ አጋር የለውም። ከ አንድ ሺህ ቀናት በላይ ስለፍልስጤም የጮኸበት ድምፁ የደከመው ይመስላል። እርሱ ግን ውስጡ አልደከመም። …
ህወሓት የሚፈፀምብኝን ከባድ ጥቃት አለምአቀፉ ማህበረሰብ ያስቁምልኝ በዲፕሎማሲ ነገሮች እንዲፈቱ ጣልቃ ይገባ ሲል ጥሪ አቅርቧል። ጥሩ ነው ! ጥሩ ጥሪ ነው! ይሄንን ቀድሞም አውቆ ከማይመጣጠን ሀይል ጋር የማንታመን አጋር ይዞ እዋጋለሁ ከማለት እንዲህ ጥሪ አቅርቦ መዳንን መፈለግ ደግ …
ቱርክ በኔቲኒያሁ ላይ የእስር ትእዛዝ ስታወጣ ኔታኒያሁ ደግሞ ቱርክ ቀጠናውን ስታበጣብጥ ዝም ብለን አናይምና እንዋጋለን እያለ ነው። የሁለቱ ሀገራት መፍካከር ፉከራ ብቻ ሆኖ ይቀራል ወይንስ ይባቀሳሉ የሚለውን ጊዜ ቢነግረንም አሁን ላይ ግን በእስራኤል እና ኢራን መካከል እናይ የነበረው…
ግዴላችሁም የኔን የሀገር ውስጥ የፖለቲካ እይታ ብዙም አትናቁትማ! ጃዋር የወለጋ ፋኖን ብልፅግና እንደመሰረተው ሲናገር ይሄ ጥላቻ የወለደው እንጅ አንድም መሰረት የሌለውና ከፋኖ አመራሮች ጋር የሚያጣርሰው መሆኑን ገልጨላችሁ ነበር። ጀዋር ከድምዳሜ መለስ አለና የምናገረው ውሸት ከሆነ የ…
ነብያችን አለይሂ አሶላቱ ወሰላም በጣም የሚወዷቸው የልብስ ቀለሞች አረንጓዴ እና ነጭ ነበሩ። አቡዳውድ እና ቲርሚዚ ሶሂህ በሆነ ሀዲሳቸው ከአቢ ሪፍአተ ረምሰተ ሪፍአተ አተይሚይ ይዘው እንደዘገቡት ነብያችንን ከላይም ከታችም ሙሉ አረንጓዴ ልብሶችን ይለብሱ ነበር። ኢብን በጧል እንዳሉት …
፨ከኦሮሞ ፅንፈኛ ብሔርተኞች ምን አይተናል? 👉 በመሳሪያ አስገድደው አንዲትን ልጅአገረድ እህቱን በወንድሟ ሲያስደፍሯት አይተናል። መቼም የማይጠገን ስብራት💔 👉 በላይቭ ሰው ሲያርዱ አይተናል 👉 በላይቭ በደቦ ወንድ ልጅን ሲደፍሩ አይተናል 👉 ህፃናትን ሳይቀር በጅምላ ጭፍጭፍ ሲያ…
ግን አሁን እነዚህ በእውነቱ ሰው ናቸውን? እንደት አንድ ምንም ራሱን መከላከል የማይችልን ሚስኪን በቡድን አደባባይ ላይ ማረድ እና መድፈር ይህን ያክል እንደ ጀግና ሊያስፎክራቸው ቻለ? እንደት ነው ለእናቴ አንድ ነኝ አትግደሉኝ የሚልን ልመና እንዲህ መደሰቻና መዝናኛ ሊያደርጉት የቻሉት…
እንግዲያውስ አስረግጬ ልንገራችሁ! ለአራት አመት ተዋግቶ አንዲት የጎጃም ወረዳ ነፃ ያላወጣ ፋኖ ወለጋን ነፃ አያወጣም! እናም እዚያ ሂዶ የሚዋጋው ለምንድነው የማህበረሰቡን ስቃይ ለማባባስ ፤ የብሔር ግጭቶችን ለማቀጣጠል እንጅ አይደለም ወለጋን ጎጃምን አይቆጣጠርም! አዎ ዛሬ ወለጋን በ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.