Channel
በየቀኑ ስለ Psychology የሚለቀቅበት ቻናል ነው! Owner : @ethmemnon Co-Owner : @birukxl
Updated: 2026-08-27
✅ የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት ✅ሞሳድ ✅የፍልስፍና ሀሁ ✅የገንዘብ ሳይኮሎጂ ✅የሀበሻ ጀብዱ ✅ቢዝነስ ስትራቴጂ ✅የጊዜ አጠቃቀም ጥበብ ✅ምን ሆኛለሁ ✅ልዑሉ ✅አይቤን ማን ወሰደው ? ✅ራስን የማወቅ ሳይኮሎጂ ✅ድብቅ አእምሮን መግለጥ ✅ሰባቱ የስኬት ሚስጥራት ✅ሀሳብን መግራት ✅አርምሞ…
🧠 የመጨረሻው ጊዜ ለምን በብዛት እናስታውሳለን? አንድ ሰውን በደንብ ታውቃለህ ብዙ ጊዜ አብራችሁ አሳልፋችኋል ብዙ ትዝታዎች አሏችሁ ግን ከዚያ ተለያያችሁ። ከወራት በኋላ እሱን ስታስብ፣ አእምሮህ የሚያመጣው ብዙ ጊዜ የመጨረሻውን ጊዜ ነው ለምን ይመስልሀል? Recency Effect በ…
💬 የመወያያ ርዕስ ብዙዎቻችን Trolly problem ጊዜ ብዙ ሰው ተገጭቶ ከሚሞት አንድ ሰው ቢሞት ይሻላል በማለት ባቡሩን ወደ አንድ ሰው እንዲሄድ እናረገዋለን እንላለን ። ነገር ግን ለብዙ ሰው መዳን አንድ ሰው መሞት ትክክለኛ ነገር ከሆነ ይህንን እንዴት ታዩታላችሁ ? አንድ የቀ…
📔 Limitless | ገደብየለሽ አእምሮህ የምታስበውን ያህል የተገደበ አይደለም። ትክክለኛውን የመማሪያ ዘዴ፣ ትኩረትና የማስታወሻ ቴክኒክ በመጠቀም የመማር አቅምህን ማሳደግ ትችላለህ። ይህ መጽሐፍ እንዴት በፍጥነት መማር፣ የተማርከውን ማስታወስ እና አእምሮህን በተሻለ መጠቀም እንደም…
Media post
📔 Limitless | ገደብ የለሽ “አእምሮዬ እንደዚህ ነው፤ ብዙ ነገር ማስታወስ አልችልም።” “እኔ በጣም ዘገምተኛ ተማሪ ነኝ።” “አዲስ ነገር ለመማር ዕድሜዬ አልፏል።” እነዚህ አስተሳሰቦች ከአቅማችን በላይ የሆኑ እውነቶች ሳይሆኑ፣ ብዙ ጊዜ እራሳችንን የምንገድብባቸው…
📖 ዳርክ ሳይኮሎጂ ስንቶቻችሁ ይህንን መፅሐፍ አንብባችሁታል ? አንብቤዋለሁ 🤝 ፣ አላነበብኩትም ❤️ ፣ ጀምሬው ነበር ❤️🔥 @PsychologyCentral✅
Conformity Bias ሜሪ አንድ ክሊኒክ ትገባለች። እንደማንኛውም ክሊኒክ ፣ ሁሉም ታካሚ ወንበር ላይ ተቀምጦ ተራውን ይጠብቃል። ነገር ግን ሜሪ አንድ ወጣ ያለ ነገር ታስተውላለች! በየመሃሉ ደውል ይደወላል። ልክ ደውሉን ሲሰሙ ለህክምና የተቀመጡት ሁሉም ታካሚዎች ለትንሽ ጊዜ ቆም …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-13 · first ad check queued