Channel
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
Updated: 2026-09-04
በብዙ አገራት እንዳይታተሙ ታግደው የነበሩ፣ አነጋጋሪና አደገኛ ምስጢራትን የያዙ ኦርቶዶክሳዊ እና ዓለም አቀፍ መጽሐፎች በPdf የሚገኙበትን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 👇👇 @EOTC_Library 📚 @EOTC_Library 📚
https://www.youtube.com/live/zuA5sp-y7LI?si=yBsuCEqPaj3UuH90
ምን ብዬ ምን ብዬ የእርሱን ደግነት ልናገር ወዶኛል ከሁሉ አብልጦ እግዚአብሔር ተመስገን ክበር ዘለዓለም ልበለው አምላኬ ያደረገልኝ ብዙ ነው አዝ አይ የእርሱ ሥራ የእርሱ ደግነት በየትኛው ቋንቋ ልመስክረለት ክብሩን እያሰብኩ ልዘምርለት የልቤን መሻት ፈፅሞልኛል ይክበር አምላኬ እኔን ወ…
« በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ፤ ነገር ግን አይዞአችሁ፤ እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ። » (የዮሐንስ ወንጌል📖📖 16 ፥ 33) እንኳን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❕ ይህ ዕለት የኃጢአታችንን ዕዳ ደምስሶ በዕፀ መስቀል ላይ የከፈለልንን ታላቅ የፍ…
✞አባ አቡነ ሐብተማርያም✞ አባ አቡነ ሐብተማርያም አባታችን አባ ጻድቁ ከአምላካችን አማልደን እግዚአብሔር በባሪያው ለእርሷ የነገራት ለዓለሙ የሚተርፍ ታላቅ ስር እንዳላት ሥጋውን አትርፎ ነፍሱን ካጣ ሰው ምን ሊረባ ብላ ብትመንን ነው ዮስቲና ሆይ ተመርጠሻል የተባረከ ዘር ተሰጥቶሻል ፍ…
✞አቡነ ሐብተ ማርያም✞ ጽኑ ቃልኪዳን ነው ለሱ የተሰጠው አቡነ ሐብተማርያም ለጽድቅ የመነነው ክብሩ ታላቅ ነው ጸጋው ልዩ ነው የጸሎቱ ዕጣን ድውዩን አድኗል የታወረው በርቶ ሽባውን ተርትሯል ዛሬም ለአለማችን ጽኑ መዳኛ ነው አባ ሐብተማርያም ኪዳኑ ልዩ ነው/(፪) አዝ ረሃብ ቸነፈር ምድ…
🫶•➢ ጳጉሜን ለምን እንጠመቃለን እና ሌሎች ጥያቄዎችን መልስ ያገኙበታል 👇👇👇
•|| የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙሮችን ለማግኘት •|| የቤተክርስትያንን ዶግማ እና ቀኖና ሙሉ የሚያገኙበት •|| መዝሙሮች // ትምህርቶች // ኮርስ // በነፃ ሚያገኙበት ቻናል ነው ‼️ ❑• @Z_TEWODROS •❒ ❑• @Z_TEWODROS •❒ ❑• @Z_TEWODROS •❒
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.