Channel
Updated: 2026-07-27
ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011” እና “በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011” መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ በዚኹ …
ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማቋቋሚያ ዐዋጅ ቁጥር 1133/2011” እና “በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ሥነ-ምግባር ዐዋጅ ቁጥር 1162/2011” መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን የመመዝገብ ኃላፊነት ተሰጥቶታል፡፡ በዚኹ …
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ7ተኛውን ዙር ቀሪ ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል በስምንት ምርጫ ክልሎች ለማካሄድ በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም መሠረት በ8ቱ ምርጫ ክልሎች ለሚያስፈጽመው የ7ኛው ዙር ቀሪ ምርጫ ለድምፅ መስጫው ዕለት በሁሉም ጣቢያዎች ላይ ምርጫ አስፈጻሚዎችን ገለልተ…
በትላንትናው ዕለት ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ውጤት ማሳወቂያ መርኅ-ግብር በጨረፍታ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። •የቦርዱን ልዩ የዘገባ …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። •የቦርዱን ልዩ የዘገባ …
የምርጫ አጠቃላይ ዑደት "የቅድመ-ምርጫ ወቅት፣ የምርጫ ወቅት እና የድኅረ-ምርጫ ወቅት" ተግባራትን ይሸፍናል? "የምርጫ ወቅት" ከድምፅ መስጠት ባሻገር ምን ምን ተግባራትን ያካትታል? https://web.facebook.com/share/v/1Pw2hLDunG/
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዛሬ ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም. ዕለታዊ ጋዜጣዊ ማብራሪያ ይሰጣል። በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መሥፈርቶች የምታሟሉ መገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች 12:00 ላይ በስካይላይት ሆቴል ተገኝታችሁ መዘገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። •የቦርዱን ልዩ የዘገባ ባ…
NEBE