Channel
Ethiopia forever
Updated: 2026-07-28
ለደብረብርሃን ከተማ ህዝብ እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና ነው💔💔🥲 በዛሬው እለት አራት (4) የአንድ ቤተሰብ አባላት ግለሰቦች በመኪና አደጋ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸው እንዳለፈ ተሰምቷል። የቁልቢ ገብርኤል ንግስ በዓልን ታድመው ወደ ቤታቸው እየተመለሱ በነበረበት ወቅት አለልቱ ላይ ነው ይ…
ጄኔራል ሄሜቲ ከባድ ኪሳራ ደርሶበታል! ----- ለሱዳን ሙሰቃቀል እና ሰላም ማጣት ዋና ተጠያቂ እና የቁወቱ ሱርዓ (RSF) አዛዥ የሆነው ጄኔራል ሙሐመድ ሃምዳን ዲገሉ በዚህ ሳምንት በተደረገበት ዘመቻ የሰሜን ኩርዱፋን ግዛትን ሙሉ በሙሉ አጥቷል። የሱዳን ጦር በግስጋሴው ገፍቶ የሄሜቲ…
Media post
☎️0988780899 የሚገኝበት ቦታ:📍 ቦሌ , ማተሚያ G+15 👉በካሬ 80 ሺ ብር ጀምሮ ወይም ➡️ከ 6.1 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ ✅ ባለ አንድ መኝታ 77 ካሬ ✅ ባለ ሁለት መኝታ 98 , 109 ካሬ ✅ ባለ ሶስት መኝታ, ከሠራተኛ ክፋል ጋር 123 , 126 ካሬ 👉 የራስ…
ይህንን ፎቶ ተመልከትልኝ : ይህንን ህዝብ አይተህ እዘንለት . ይህ ፎቶ በአማራ ክልል በፌዴራል መንግስቱ ሀይሎች እና በፋኖ ተዋጊዎች መካከል በሚካሄድ ውጊያ በመኪና ሲሄዱ የነበሩ ተሳፋሪዎች ናቸው 👇🏾 ከተባራሪ ጥይት ለመትረፍ ከለላ ይዘው የተደበቁ ተሳፋሪዎች ናቸው : እዚህ ቦታ …
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
"ለማን አቤት ይባላል ይሄ??" ከዛ ከዚ ብለህ የአመቱን ግብር ትከፍልና እፎይ ተገላገልኩ ብለህ ቁጭ ባልክበት በሰርፕራይዝ ያበደው ገቢዎች ምን ይልሃል? ከዚ በፊት የከፈልከው ግብር በስህተት ነው ይቅርታ ይሄን ያህል ብር አለብህ ቶሎ ክፈል ብሎ መልእክት ይልክልሃል:: ግፊትህም ስኳርህ…
Media post
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከአንድ ዓመት በላይ በምርመራና በፍርድ ሂደት የቆየውን የቀድሞው የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ እና የቀድሞው የሲዳማ ፖሊስ ኮሚሽነር አቶ ሽመልስ ቶማስን ጉዳይ የመጨረሻውን ውሳኔ በመስጠት ቋጭቶታል። ፍርድ ቤቱ አቶ አለ…