Channel
ይህ ግሩፕ የተከፈተው እርኩሳን መናፍስት በሕይወታችን ላይ አድፍጠው የሚያመጡብንን ፈተና እና ውጊያ ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ የምንማማርበት የውይይት መድረክ ነው። የጉሩፑ የመማሪያ ሰአት በላይቭ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 10:00-12:00 ነው። ((ለምድር እና ለባህር ወየውላቸው ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና። ))ራእ 12፥10-12
Updated: 2026-08-26
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-08 · first ad check queued