Channel
Updated: 2026-07-27
💬 ይህን ያውቁ ኖሯል ❓️❓
✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ቀጣይ ክፍል 👇👇 ➡️ ጌታችን ጥምቀቱን ለምን በዮርዳኖስ አደረገው? በኢየሩሳሌም አካባቢ ብዙ ወንዞች ኩሬዎችና ሐይቆች መኖራቸው የታወቀ ነው፡፡ ጌታ ጥምቀቱን በዮርዳኖስ ያደረገው ስለዚሁ አስቀድሞ የተነገረውን ትንቢት መፈጸሙን …
እንዘ ስውር እንዘስውር እምኔነ ይእዜሰ ክሱተ ኮነ ተአምረ ወመንክረ ገብረ መድኃኒነ በቃና ዘገሊላ ከብካበ ኮነ ማየ ረሰየ ወይነ ትርጉም ከእኛ ተሰውሮ የነበረው የጌታ አምላክነት በገሊላ ሠርግ ግልጽ ሆነ በአምላክነቱ ኃይል ውሃን ወደ ወይን ሲለውጥ። 💚 @maedot_ze_orthodox …
✅ በጥምቀት ዙሪያ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው ➡️ ጌታችን ለምን ተጠመቀ ? 1. ምሥጢርን ለመግለጥ፡- ጌታችን በፈለገ ዮርዳኖስ ሲጠመቅ ምስጢረ ሥላሴ ግልፅ ሆኗል፡፡ አብ በደመና “የምወደው የምወልደው ልጄ ይህ ነው” በማለቱ አብ የወልድ አባት መሆኑ ታወቀ፡፡ መንፈስ ቅዱስም …
ዮሐንስኒ_ያጠመቀ ዮሐንስኒ ያጠመቀ/2/ በሄኖን/4/ በማዕዶተ ዮርዳኖስ እዩት ትህትናውንያጠመቀ ፅድቁን ተመልከቱያጠመቀ በባሪያው እጅ ሆኖያጠመቀ የጌታ ጥምቀቱያጠመቀ አንተ መናኙ ሰውያጠመቀ ቅዱስ ባህታዊያጠመቀ በእጅህ ተጠምቆያጠመቀ ኢየሱስ ናዝራዊያጠመቀ ተሰውሮ ሳለያጠመቀ ካለም ተለይቶ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
♡ በእደ ዮሐንስ ♡ በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ ኢየሱስ ናዝራዊ ሰማያዊ /5/ ኢየሱስ ናዝራዊ አዳም ያጠፋውን ልጅነት ሊያስመልስ በሰላሳ ዘመን ተጠመቀ ኢየሱስ እርሱ አምላክ ሲሆን ፈጥሮ የሚገዛ ወረደ ወደ ምድር እንዲሆነን ቤዛ ሊያጠፋው አቅልጦ እንደ አምላክነቱ እረግጦ ሊሰርዝ እንደሰውነቱ …
♡ ጥምቀተ ባሕር ♡ ጥምቀተ ባሕር ዮርዳኖስ ነያ/2/ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ/2/ ጌታችን ሲጠመቅ ባሕር ምን አለች አልችለውም ብላ ወደ ፊት ሸሸች ብርሃነ መለኮት በወንዞች ሲሞላ ዮርዳኖስም ሸሸ ቀረ ወደ ኋላ አብ ነበር የመጣው ደመናውን ጭኖ መንፈስ ቅዱስ ታየ በርግብ አምሳል ሆኖ ለልጁ ም…
"ተጠመቀ ኢየሱስ" ዘማሪ ዲያቆን ሄኖክ ሞገስ እና ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ @mahtot_zmare @mahtot_zmare
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/tewahdo_menfes_kidus https://t.me/Yemezmurgtm