Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-09-06
☦️በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ጾመ ዮዲት በናቡከደነጾር ዘመነ መንግሥት ንጉሡ ሥልጣኑን መከታ በማድረግ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በግድ እያስገደደ እጅ መንሻ ይቀበል ነበር፡፡ የመንግሥቱን ትእዛዝ ያልተቀበለውንም እየገደለ፣ ጭፍሮቹ ኃያልነቱንና ገናናነቱን በ…
"እዉነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ_ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም ማቴ.11፥11" የጌታችን ኢየሱስ_ክርስቶስ ቃል ስለ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ክብር መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በጌታ የተከበረ ነቢይ እና ጻድቅ ነው እውነት እላችኋለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀነሐሴ ፴ /30/ በዚህች ዕለት ከዐሥራ ሁለቱ ደቂቀ ነቢያት አንዱ የሆነው ታላቁ ነቢይ ሚልክያስ አረፈ። 📌እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ አንደበት አድሮ እንዲህ ይለናል። ሰው እግዚአብሔርን ይሰርቃልን? እናንተ ግን እኔን ሰርቃችኋል። እናንተም። የሰረቅንህ በምን…
📖📖ምስጢረ ንስሐ ተከታታይ የኮርስ 📘 😇 መምህር ዲ/ን ሚኪያስ 😇 📖📖ምስጢረ ንስሐ ክፍል🌟 📘 ⏰ዘወትር ረቡዕ እና ዓርብ ሰዓት ማታ 4፡00 ጀምሮ]እስኪ 6:00] 🌐ሼር //𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 ╭══✧•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ✧══╮ @Kidus_Michaelabate_12 ╰══✧•…
🛐 🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ⛪ ክፍል ፳፮ (26) 🏆 ጽንሐሕ 🏆 🔥ጽንሐሕ /ማዕጠንት/ የዕጣን ማጠኛ የእጣን ማሳረጊያ ቅዱስ ንዋይ ነው። የሚሠራውም ከወርቅ፣ ከብር፣ ከነሐስና ከብረት ሆኖ ቅርጽና ውበት እንዲኖረው ተደርጎ፣ ማንጠልጠያውና እያንዳንዱ ጌጥ ምሥጢሩን ጠብቆ ከቁጥሩ …
☦️ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📚 ክፍል ፴፯ [37] ☦️የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ☦️ በሐዋርያት ዘመን የተነሡ ዓላውያን ነገሥታትና አጥፊ ዐዋጆቻቸው የቀጠለ✍️❕ ፪.ቤተ ክርስቲያን በድምጥያኖስ ዘመን /81-96 ዓ.ም./ ከሮማ ቄሣሮች በክርስቲያች ላይ ስደት በማስ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፱ /29/ 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ነሐሴ ሃያ ዘጠኝ በዚህች ቀን የአባ ዮሐንስ ሐጺር ወደ አስቄጥስ ገዳም የሥጋው ፍልሰት ሆነ። ይህም የአባ እንጦንዮስ በሆነ በቊልዝም ገዳም ከአረፈ በኋላ ነው። ለእስክንድርያ አባ …
🛐🛐 🛐🛐ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን 🛐 ክፍል ፳፭ (25) ብርት "ብርት" ከነሐስ ወይም ከሌሎች ብረቶች የሚሠራ ለእጅ መታጠቢያ የሚሆን ሳህን መሰል ቅዱስ ንዋይ ነው። ባለፈው በክፍል ሀያ አራት የተመለከትነው መቁረርት ዲያቆኑ ማዩን ጨምሮበት በቀኝ እጁ የሚይዘውን ነው፡፡ በብሉይ ኪ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.