Channel
Updated: 2026-07-27
ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10 ይህ የተልዕኮ ስ…
https://vt.tiktok.com/ZSXKqu4w9/
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇…
.....መስታወት ከመድረኩ በስተጀርባ ካለው ክፍል የሚወጣው ድምጽ እየረበሸኝ መስበክ አልቻልኩም ነበር፣ ወደ ኋላ ሁለት እርምጃዎች ተራምጄ ከመጋረጃው በስተጀርባ ያለውን መስኮት ልዘጋው ፈለኩ ግን አልቻልኩም ድራሙ፣ኪውቦርዱ እና ሌሎች የሳውንድ ሲስተም እቃዎች የምስባኩን ጀርባ ማንም እ…
ቀኑን አስታውሰዋለሁ ጀርባዬን ሰጥቼ በቃ አሁን አድገለያለሁ ያልኩበትን የሚገርመው ግን ምንም እንኳን በትምህርቴ ከፍተኛ ደረጃ ብይዝም፣ራሴን የማስተዳደር አቅም ያለኝ ቢመስለኝም ፣ለወላጆቼ አሁንም ልጅ ነኝ ያደኩ የመሰለኝ ከእኔ እንጂ ለአባቴ አልነበረም እና አንድ ቀን አባቴን ጠየኩ (…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
የናፈከኝ እለት የናፈከኝ እለት የምድሩ ጫጫታ፣ ዝባዝንኬ ወሬ ከሰዎች ጨዋታ። ጭራሽ ትዝ አይለኝም፣ ልቤ ሰማይ እንጅ ምድር አይገኝም። የናፈከኝ እለት አንተን ብቻ ሳስብ፣ በሮቼን ስዘጋ በሰበባ ሰበብ። ናፍቆቴ ጉጉቴ ፍቅሬ የኔ ጌታ፣ በሚገጥመኝ ችግር ቅንጣት አይረታ። እንዲ ነው ሚያደር…
የምናብ ፅሁፍ #ነግህ_መቼ_ነው ዮስ እና ቤኪ የልብ ወዳጆች ናቸው። ሰው ሁሉ እነርሱ ሲያይ መደነቅ ይይዘዋል። አይደለም ጓደኛ በወንድማማቾች እንኳ እንደዚህ ሚዋደዱ ለመኖራቸው እንጃ ይላሉ። ሌሎች የስጋ ዘመዶች እንደሆኑ ያወራሉ። ሁለቱም በእውነተኛ ፍቅር ይዋደዳሉ ዮስ ስልኩ ይጠራል አ…
ያልተገደበ ደስታ ➡️ መንፈስ ቅዱስ -*-*-*-*-*-*- የህይወት ምንጭ ነህ፣ከውስጥ ምትፈልቅ ከጉልበት ከወገብ አልፈህ ምታጥለቀልቅ ከዓለም ያይደለህ፣ምትፈልቅ ከጓዳ ቁስልን ምትሽር፣ፈውስ ለተጎዳ ኢየሱስ ገላጭ፣ድንቅ አስተማሪ የአማኞች ወዳጅ፣አብሮ ነዋሪ በክብርህ መተህ፣እኛን ስትነካ…

ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ermiyas_kifle