Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-09-03
3️⃣0️⃣ ቀዳሜ ነሐሴ 3️⃣0️⃣ 🟩🟩🟩🟩🟩🟩 ➡️ መርከዝ አቡ ሙሳ አል አሽዐሪ የቁርአን ሂፍዝና የተርቢያ ማእከል በበጋና በክረምት በአዳሪ መርሀግብር ሲያስተምራቸው የቆዩ ወንድና ሴት ተማሪዎችን የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 30 አጠና ተራ እፎይታ የገቢያ ማእከል በሚገኘው ትልቁ አ…
#SaudiArabia🇸🇦 በሳዑዲ አረቢያ፣ የሰው ህይወት ያጠፋው ግለሰብ በሞት ተቀጣ። የሳዑዲ ዓረቢያ የውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ በመካ ክልል በግድያ ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ የሞት ፍርድ የተፈረደበት የየመን ዜጋ የሞት ቅጣቱ እንደተፈጸመበት አስታወቀ። ዚያድ ዋሊድ መሐመድ አብዱላህ ሀይደ…
ደርስ፦ ~ * ሉምዐቱል ኢዕቲቃድ * ክፍል፦ 07 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9934 * የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 15
ዛሬ ረቡዕ ረቢዑል አወል 20/1448 (ነሐሴ 27/2018) የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ እንጀምራለን፣ ኢንሻአላህ። * የሚሰጥበት ቦታ: - አሸዋ ሜዳ፣ መስጂዱል ዋሊደይን * ቀን:- ዘወትር ረቡዕ፣ ሐሙስ እና ጁሙዐ * ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላ…
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:- 1. ድግምትና ጥንቆላ፦ በሃገራችን የተለ…
Media post
ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው ------ በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰ…
ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድር - አላህ ከክፉ ይጠበቃቸውና - እንዲህ ብለዋል፦ إنّ فاقد التوحيد ميّت ولو كان يمشي على الأرض ومحقّق التوحيد هو الذي يحيا الحياة الحقيقية يقول الله -جلّ وعلا-: {أَوَ مَن كَانَ مَيْت…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.