Channel
Updated: 2026-07-27
💠የንስሐ ◇የሽብሻቦ ◇ወረብ ◇የቅዱሳን እንዲሁም የመላእክት መዝሙር የምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሉት ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ መዝሙሮችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇👇 https://t.me/addlist/sZA2UFcsVPplMjI0
መክፈል የማልችለው መክፈል የማልችለው አለብኝ ውለታ/2/ ተነግሮ የማያልቅ አለብኝ ውለታ /2/ አምላክ ተመስገን የኔ ጌታ ይችው ነች አቅሜ ለስጦታ /2/ በዘመኔ ሁሉ የደገፍከኝ በእጆችህ ጌታ ዘርዝሬ አልጨርሰው ውለታህ ምስኪን ባሪያህ ለውለታህ አሁን ምን እከፍላለሁ ሌላ አትሻም አንተ …
Media post
የተወደደ ዓመት የተወደደ ቀን የተወደደ ዓመት ወደ አባቴ መቅደስ የተመለስኩበት አንባር ቀለበትን የተሸለምኩበት የተወደደ ዓመት አምሽቶ የመጣ አይገባም አትበሉ አባክኖ የመጣ አይገባም አትበሉ ፍቅር ስለሆነ እግዚአብሔር ለሁሉ ልጅ ቤቱን ይወርሳል እንደተስፋ ቃሉ ከናዝሬት መልካም ሰው አይ…
♡ ምስጢረኛዬ ነሸ ♡ አውቀዋለሁ ደጅሽን የእረፍት ቦታዬን ጽኑ ሰላም ጸጥታ ማግኛዬን የት እሄዳለው አልልም ሲከፋኝ ኪዳነ_ምህረት አንቺ እያለሽልኝ/2/ ከአጸደ መቅደስሽ ከስዕልሽ ስር እረፍቴ በዚያ ነው በቅዱሱ ደብር ከተራራው አናት ከደጅሽ መጥቼ ሰምሮልኛል ስምሽን ጠርቼ ሚስጥረኛዬ ነ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
3.🥰ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ 🥰 @igziyabhern ቅኔ ከአፌ ፈሰሰ ያንቺን ስም እያወደሰ ማርያም ማርያም እያልኩኝ ሰልፉን በድል አለፍኩኝ ህይወት በምት ተደምድሞ ስጋ በነብሴ ተሹሞ ጠላት በሴራው ሳይጥለኝ ድንግል ምልጃሽ ነው ያዳነኝ አዝ ነጋ ያ ክፋ ጨለማ ጥልቁን ስምሽን ሲሰማ መቼም …
#ናና አማኑኤል❤️❤️❤️ ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ የምሕረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ '' ፊትህ የተመላ '' ሁሌ በይቅርታ '' ካለው ፍቅር በላይ '' አባት ለአንድ ልጁ '…
https://www.tiktok.com/@meritaye.30?_r=1&_t=ZS-97SO4aen5xh

Le promotion sra 👉 @meriye30 👈