Channel
Updated: 2026-07-27
ምርጫቹ አርጋቹ እስካሁን ስለቆያቹ እያመሰገንን ነገ በአዳዲስ ስፓርታዊ መረጃዎች እስክንገናኝ ለዛሬ በዚሁ አበቃን! የነገ ሰው ይበለን ለሁላችሁም መልካም አዳር ተመኘን:: 🙌 SHARE | @FN_SPORTS
🚨 አስቶን ቪላ አሁንም ከኒኮላስ ጃክሰን ወኪል እና ቼልሲ ጋር ለቋሚ ዝዉዉር ወይም ለውሰት ውል መፍትሄ ለማግኘት በቀጥታ ድርድር ላይ ናቸዉ። ነገር ግን እስካሁን የተደረሰበት ምንም አይነት ስምምነት የለም። Plettigoal SkySportDE SHARE | @FN_SPORTS
🚨 አራዉሆ ወደ ልምምድ ተመልሷል ። SHARE | @FN_SPORTS
ኢልካይ ጉንዶጋን "ፔፕ ባለፈው አመት ለጥቂት አመት ከተጫወትክ በኋላ የኔ ምክትል ትሆናለህ ብሎኝ ነበር። አሁን እሱም እየሰራ አይደለም የሚሆነውን እናያለን። ከፔፕ ጋር አሁንም እናወራለን። የዩኤፋ ቢ ላይሰንስ አለኝ። አሁን ላይ ለተጨማሪ አመታት እራሴን በተጫዋችነት ማየት እፈልጋለሁ፤…
የማንችስተር ዩናይትድ ሌጀንድ ሪዮ ፈርዲናንድ በX ገፁ፣ ዳኒ ዌልቤክ ወደ ቼልሲ ሊያመራ እንደሚችል በሚወራበት ወቅት፣ ያንን ዝውውር ትቶ ወደ ቀድሞ ክለቡ ማንችስተር ዩናይትድ እንዲመለስ ጠይቆታል። ፈርዲናንድ ዌልቤክን አሁንም ለዩናይትድ ጠቃሚ ተጨዋች እንደሚሆን እምነቱን ገልጿል። SH…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በሞሮኮ አስተናጋጅነት በተካሄደው የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ታንዛኒያ ኃያሏን ደቡብ አፍሪካ 2-1 በማሸነፍ ወሳኝ 3 ነጥብ አስመዝግባለች ይህ ድል ለታንዛኒያ በውድድሩ ውስጥ ትልቅ እምነት የሰጠ ውጤት ሲሆን፣ ለደቡብ አፍሪካ ደግሞ ከባድ ሽንፈት ሆኗል። SHARE | @FN_SPORT…
ሊቨርፑል ከእነዚህ ተጫዋቾች መልቀቅ ያገኘው 10 ሚሊየን ፓውንድ ብቻ ነው። SHARE | @FN_SPORTS
ጆን ስቶንስ ወደ ኢንተር ሚላን HERE WE GO !! [ Fabrzio Romano ] SHARE | @FN_SPORTS

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ FN-SPORTS ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው FN-SPORT ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእግር ኳስ መረጃዎችን በፍጥነት ➠ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎችን 😊 ያገኛሉ..... ➠ለማስታወቂያ ስራ ፦ @gazetegnaw