Channel
This is Fana Media Corporation’s (FMC) Sport official Telegram channel. @fanatelevision @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com/amharic/
Updated: 2026-09-05
ሊቨርፑል የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ድል አሳካ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ኢፕስዊች ታውንን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች አሌክሳንደር አይሳክ በመጀመሪያው አጋማ…
Media post
Media post
ሊቨርፑል ከኢፕስዊች ታውን አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀምራል፡፡ በዚህም ሊቨርፑል ከሜዳው ውጪ ተጉዞ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከኢፕስዊች ታውን ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በአን…
ሪቻርልሰን ከቶተንሃም ስብስብ ውጪ ሆነ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን ከቶተንሃም ሆትስፐር ስብስብ ውጪ ሆኗል። አሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢ በቅርቡ ሪቻርልሰን ክለቡን ለመልቀቅ ጥያቄ ማቅረቡን መግለጻቸው የሚታወስ ነው። የ2…
ጋብሬል ማርቲኔሊ አል ሂላልን ተቀላቀለ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ አረቢያው ክለብ አል ሂላል ብራዚላዊውን የፊት መስመር ተጫዋች ጋብሬል ማርቲኔሊን ከአርሰናል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። አል ሂላል ለጋብሬል ማርቲኔሊ ዝውውር 60 ሚሊየን ፓውንድ ለአርሰናል…
Media post
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.