Channel
Updated: 2026-08-23
ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ የግማሽ ማራቶን የዓለም ሪኮርድን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረ #FastMereja I ኢትዮጵያዊው የረጅም ርቀት ሯጭ ዮሚፍ ቀጄልቻ በቡኤኖስ አሬስ በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ውድድር 56 ደቂቃ ከ51 ሰከንድ በመግባት አዲስ የዓለም ሪኮርድ አስመዝግቧል። በአ…
ግሎባል ጀነራል ኮንስትራክሽን በ2018 ጥሩ አፈጻጸም ያሳዩ ሰራተኞችን አመሰገነ #FastMereja I ግሎባል ጀነራል ኮንስትራክሽን ዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም በሐዋሳ ሐይሌ ሪዞርት ባካሄደው መድረክ የ2018 የበጀት ዓመት የሥራ እንቅስቃሴውን ከድርጅቱ ሰራተኞች ጋር በመሆን …
እየጨመረ የመጣውን የኩላሊት ህመም ለመግታት የሚረዳው ፕሮጀክት ይፋ ሆነ! #Fastmereja:-በኩላሊት ህሙማን የተቋቋመው “ተስፋ የኩላሊት ታካሚዎች ማህበር” የራሱን ዘመናዊ የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) ማዕከል ለማቋቋም የሚያስችለውን የአዋጭነት ጥናት ማጠናቀቁንና ለዚህም ህብረተሰቡ…
ታዋቂው የዩቲዩብ ይዘት ፈጣሪ አቤል ብርሃኑ የአመቱ የፓን አፍሪካ የጉዞ ተፅዕኖ ፈጣሪ ተሸላሚ ሆነ #FastMereja I ኢትዮጵያዊው የዩቲዩብ ይዘት ፈጣሪ አቤል ብርሃኑ ናይጄሪያ ሌጎስ ውስጥ በተካሄደው የፓን አፍሪካን አዋርድ (PALCA 2026) መድረክ ላይ «የአመቱ የጉዞ ተፅዕኖ…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት፦ በአገው ምድር የበራችው ከመላው ሀገሪቱ ሴት ተማሪዎች 1ኛ ወጣች #FastMereja I በአገው ምድር እንጅባራ ከተማ በሚገኘው አገው ምድር ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ፤ በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 ነጥብ 583 በማስመዝገብ …
ደራሲ አረጋይ የመጀመሪያ መጽሐፉን ከአሸንዳ በዓል ድምቀት ጋር አጣጥሞ ለንባብ አበቃ! #Fastmereja:- ደራሲ አረጋይ—በብዕር ስሙ «ቃዳዊ»—የመጀመሪያው የሆነውን «ራሔል» የተሰኘ ልቦለድ መጽሐፍ ከአሸንዳ በዓል ጋር በማያያዝ በዛሬዉ እለት በወመዘክር ቤተመጽሐፍት ኅሩይ አዳራሽ በ…
የኢትዮጵያዋ ሞዴል ሩት በዓለም አቀፉ የቁንጅና ውድድር የኦንላይን ድምፅ አሰጣጥ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ አለች #FastMereja I በዓለም አቀፉ የመልካም ሴቶች የቁንጅና ውድድር (Miss World) ኢትዮጵያን ወክላ በመወዳደር ላይ የምትገኘው ሞዴል ሩት፣ ባገኘችው ከፍተኛ ህዝባዊ ድም…
የ12ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ፦ 12.8 በመቶ ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ አመጡ #FastMereja I በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል 12.8 በመቶ ወይም 70,544 የሚሆኑት 50 በመቶ እና ከዚያ በላይ በማምጣት ማለፋቸውን የትምህር…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.