Channel
ኢትዮጵያ ቼክ በማህበራዊ ሚድያ እና በመደበኛ ሚድያዎች የሚቀርቡ ሀሰተኛ መረጃዎችን በማጣራት ስራዎቹን ለተከታታዮቹ ያቀርባል።
Updated: 2026-08-24
#FactCheck የሳውዲው 'Al Riyadh' ጋዜጣ ያወጣው ነው በሚል ተቀናብሮ የተሰራጨው ፅሁፍ እና ምስል ሀሰተኛ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- የሳውዲው Al Riyadh ጋዜጣ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ፕሬዚዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድን እግር…
#FactCheck ሰሞኑን በሻምቡ ከተማ ‘ለመንግስት እጃቸውን የሰጡ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላትን ያሳያሉ’ በሚል እየተሰራጩ ያሉ ምስሎች የቆዩ ናቸው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ከሰሞኑ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ ለመንግስት እጃቸውን የሰጡ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት አባላትን ያሳያሉ …
#FactCheck አልጀዚራ ስለ ምክክር ጠቅላላ ጉባኤ ሰራው በሚል በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ተቀናብሮ የተሰራጨው ሀሰተኛ ዘገባ /ኢትዮጵያ ቼክ/- አልጀዚራ የዜና ወኪል ስለ ኢትዮጵያ የምክክር ጉባኤ ሰራው የተባለ ሀሰተኛ ዘገባ በጽሁፍ እና የቪዲዮ መረጃዎች በማህበራዊ ትስስር ገ…
#FakeAccountAlert በመአረግ አማረ ስም ስለተከፈተ ሀሰተኛ የፌስቡክ ገፅ የወጣ ማሳሰቢያ /ኢትዮጵያ ቼክ- በማህበራዊ ሚዲያ ተሳትፎው በሚታወቀው በመአረግ አማረ ስም እና ምስል የተከፈተ አንድ የፌስቡክ ገፅ የተለያዩ መረጃዎችን እያጋራ መሆኑን ተመልክተናል። ኢትዮጵያ ቼክ በጉዳ…
#FactCheck በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ ወደቀ ስለተባለው ጄት እየተሰራጩ ያሉ ትክክለኛ እና አሳሳች መረጃዎች /ኢትዮጵያ ቼክ/- ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦራ ወረዳ ጎራ ለመን ቀበሌ ወደቀ ስለተባለ የጦር ጄት የተለያዩ አስተያየቶ…
#FactCheck በሸረሪና የተማረኩ 'የህወሓት ኃይሎች እና ጦር መሳሪያዎች' በሚል እየተሰራጩ የሚገኙት ምስሎች የቆዩ ናቸው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ሰሞኑን በፌደራል ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ሸረሪና አካባቢ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል። ይህን ግጭት መነሻ…
#FactCheck የአሜሪካው ፕሬዚዳንት አማካሪ ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች ላይ አቋም ወስደዋል ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ሐሰተኛ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት የመካከለኛው ምሥራቅ፣ የአረብ አገራት እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ማሳድ ቡሎስ አገራቸው በፀረ-ኢትዮ…
#FactCheck በአሜሪካ የአማራ ማህበር ስም የተሰራጨው መግለጫ ሐሰተኛ መሆኑን ተቋሙ አስታወቀ /ኢትዮጵያ ቼክ/- በማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ ከሰሞኑ በስፋት ሲሰራጭ የነበረውንና በአሜሪካ አማራ ማህበርን (AAA) የደብዳቤ ቅርፅ እና አርማ የያዘውን መግለጫ አስመልክቶ ማህበሩ በዛሬ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.