Channel
ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #ETHIO_ZENA_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል ZENA ARSENAL በኢትዮጵያ | 2018 CEO | @wase_vip1
Updated: 2026-09-04
🚨 ጋብሪኤል ማርቲኔሊ :- "ለደጋፊዎች፣ ለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ። ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እንደ ቤቴ እንዲሰማኝ አድርጋችሁኛል። ይህንን የምጽፈው እንባ እየተናነቀኝ ነው፤ የ7 ዓመታት ቆይታን በቃላት መግለጽ እጅግ ከባድ ነው። ከቁጥር 35 እስከ 11። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_…
🗣️ ጋብሪኤል ማርቲኔሊ፡ «በዚህ ክለብ ውስጥ ሰባት ዓመታትን አሳልፌያለሁ። እንደ 'ሄል ኤንድ' (Hale End) ልጅ ተቆጥሬያለሁ ማለት ይቻላል። በእነዚህ ዓመታት ሁሉ የተንከባከበኝና እድገቴን የተከታተለ ቤተሰብ አግኝቻለሁ።» ❤️ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL �…
አርሰናል ማርቲኔልን አመስግኖ ሸኝቶታል:: 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
Ultimate Telegram Search Bot! Instantly find groups, channels, movies, news, chat messages👇
OFFICIAL አል ሂላል ጋብሬል ማርቲኔሊ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል!! ማርቲኔሊ በአል ሂላል 7ቁጥር እንደሚለብስ ተርጋግጧል 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
◾️ኢያን ራይት ስለ ክለባችን የዝውውር መስኮት "አሳዛኝ መስኮት አይደለም ነገር ግን ሚኬልን ብሆን ኖሮ፣ ይህ መስኮት እንዴት እንደሄደ በማየቴ ደስተኛ አይደለሁም ምክንያቱም ያንን የአጥቂ መስመር ከፍ ያላደረግንበት ሌላ መስኮት ላይ ደርሰናል።" "ማኬል ቡድኑን ወደ ላቀ ደረጃ እንዲወስ…
◾️|| ለቼልሲው ጨዋታ ዝግጅቱ ተጀምሯል 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢@ETHIO_ZENA_ARSENAL
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.