Channel
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1
Updated: 2026-09-06
"እውነተኛ ሉዓላዊነት የሚረጋገጠው ከልመናና ከጥገኝነት በመላቀቅ ነው" ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
የተገራው መሬት፣ የተፈወሰው ማኅበራዊ ስብራት፡- የእመርታው መዋቅራዊ ዝላይ ለዘመናት የውጭ ስንዴ ጫኝ መርከቦችን ከጂቡቲ ወደብ በጉጉት ስንጠብቅ የኖርንበት ያ የታሪክ ስብራት፣ ዛሬ በገዛ ማሳችን በበቀለ የመስኖ ስንዴ ተጠግኗል:: የዘመን መለወጫ ዋዜማ በሆነችው ጳጉሜን ወር መባቻ "የ…
የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው የጎቤ እና ሽኖዬ ፌስቲቫልን ወጣቶች በባህላዊ አልባሳት ደምቀው በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እያከበሩት ይገኛሉ:: “ጎቤና ሽኖዬ'' ወጣት ወንዶች እና ሴቶች ክረምቱ አልፎ የ'ብራ' ወቅት መምጣቱን ለማመላከት በባህላዊ አልባሳት አ…
ጳጉሜን 1 የእምርታ ቀን ሀገራችን ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ የጀመረችው የዘመናዊነት እና የብልጽግና ጉዞ በተጨባጭ ውጤቶች ታጅቦ ተጠናክሮ ቀጥሏል:: ጳጉሜን 1 "የእምርታ ቀን" ተብሎ ሲከበር፣ በግብርና ሜካናይዜሽን፣ በቴክኖሎጂ አጠቃቀም እና ምርታማነትን በማሳደግ ረገድ እያስመዘገብነ…
ኢትዮጵያ ከጥገኝነት በመላቀቅ እውነተኛ ሉዓላዊነቷን በተግባር እያረጋገጠች ነው፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አባቶች በደምና በአጥንታቸው ዳር ድንበሯን አስከብረው ያወረሷትን ታላቅ ሀገር፣ የአሁኑ ትውልድ ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀ አዲስና ታሪካዊ መንገድ እውነተኛ ሉዓላ…
ጳጒሜን 1 - የእመርታ ቀን
በማሳ የሚገለጥ ከፍታ፡ የኢትዮጵያ ግብርና አዲስ ምዕራፍ የለውጥ ጉዞ በከተሞች በሚገነቡ ግዙፍ ሕንፃዎች ወይም በተዘረጉ ዘመናዊ መንገዶች ብቻ አይገለጽም:: እውነተኛው እና ዘላቂው የልማት ታሪክ የሚጻፈው በሰፊው ማሳ፣ በአርሶ አደሩ ላብ እና በአፈር ውስጥ በሚዘራ ምርታማ ዘር ነው፤ ዛ…
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በዚምባብዌ እና በናይጄሪያ ታሪካዊ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ አካሄደ የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አካል የሆነው እና "የአፍሪካ ወንድማማችነትን እንትከል" በሚል መሪ ቃል የሚካሄደው የሁለተኛ ዙር መርሐ ግብር በዚምባብዌዋ ሀራሬ እና በናይ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.