Channel
🌐 ይህ ግሩፕ ኢንፎርሜሸን ቴክኖሎጅ ባለሙያዎችና በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች የሚወያዩበት መድረክ ነው። ዋና አላማውም:- 🚁 ዘርፉን ለማሳደግ የምንወያይበት፣ 🚁 ያልገባንን የምንጠይቅበት፤ የምናውቀውን የምናካፍልበት፣ 🚁 መረጃዎችን የምንለዋወጥበትና የስራ እድሎችን የምንፈጥርበት ነው። 🔕 ከዚህ አላማ ውጭ የሆነ ማንኛውም ድርጊት የተከለከለ ነው❌
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued