Channel
Updated: 2026-07-30
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም) #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
አጠራጣሪ ሊንኮችን አይጫኑ! በዘመናዊ የማጭበርበር ዘዴዎች ውስጥ በብዛት ጥቅም ላይ የሚውሉት ሐሰተኛ ሊንኮች ናቸው። እነዚህ ሊንኮች ከባንክ፣ ከመንግስት ተቋም ወይም ከታዋቂ ድርጅት የተላኩ ይመስላሉ። አንድ ሊንክ ሲከፍቱ ወደ ሐሰተኛ ድረ-ገጽ በመውሰድ የባንክ መረጃዎን፣ የካርድ መረጃ…
ሚልየነሮቹ ሊለዩ 1 ቀን ቀረው! ለሶስት ወር ሲካሄድ የቆየው የ6 ሚሊየን ብሩ ዳሸን ባንክ ክሪኤቲቭ ቻሌንጅ ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ቀርው። በዚህ ቻሌንጅ ብዙ ኮንተንት ክሪኤተሮች እና ታዋቂ አርቲስቶች የተሳተፉ ሲሆን ውድድሩ አሁንም እንደተጧጧፈ ነው፡፡ ለተሳታፊዎች በሙሉ ምስጋና እያቀ…
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም) #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
ሱፐር አፕዎን አዘምነዋል? በስልክ ቁጥር ገንዘብ ለማስተላለፍ፣ ላይት (Lite) ሞድ እና ሱፐር (Super) ሞድ እንዲሁም ሌሎች በርካታ የተሻሻሉ የሱፐር አፕ አገልገሎቶችን ለማግኘት ዳሸን ሱፕር አፕዎን ያዘምኑ (Update ያድርጉ)። መተግበሪያዉን ለማዘመን:- https://www.da…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
የወደዳችሁትን ምረጡ! ውድድሩ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል። የምቶዷቸውን እና የምታደንቋቸውን የዳሸን ባንክ ክሬኤቲቭ ቻሌንጅ ተሳታፊዎችን ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ ሚኒ አፕ ላይ በመግባት ዛሬውኑ ምረጧቸው። 👉የዳሸን ባንክ አካውንት የሌለው ሰው ዳሸን ባንክ ሱፐር አፕን በማውረድ…
የእለቱ የውጭ ምንዛሬ ተመን (ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም) #𝐭𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 #𝐛𝐚𝐧𝐤 #𝐝𝐚𝐢𝐥𝐲 #𝐜𝐮𝐫𝐫𝐞𝐧𝐜𝐲
ገላግሌ ዳሸን ስታር ፔይ! ነጋዴ ነዎት? የክፍያ መዘግየት፣ የተበታተኑ የባንክ ሂሳቦች እና የጥሬ ገንዘብ (Cash) አያያዝ ስጋቶች አሳስበዎታል? እንግዲያውስ በዳሸን ስታር ፔይ በባለብዙ አማራጭ የክፍያ መንገዶች (Multi-Channel Access): ፣ ፈጣን የሒሳብ ማስተካከያ (In…
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 900+ branches and banking outlets. Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial Visit our Website:https://dashenbanksc.com