Channel
Updated: 2026-07-31
መድኀኒተ ሕዝብ መዓዛሆሙ ለቅዱሳን። ቀይሕ ከናፍሪሃ ከመ ቅርፍተ ሮማን። ወፄና አልባሲሃ ከመ ፄና ስሒን ለማርያም ድንግል እሙ ለአማኑኤል። በማዕከለ አሥዋክ ዘጸገየት ጽጌ ጽጌ ሃይማኖት ዘበአማን ወጣዕመ ቃላ ይሤኒ እምወይን። ደመና ቀሊል። አዳም ወሠናይት እሞሙ ለሰማዕት ማርያም። ይብል…
🌹 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፩ 🌹 ✝️ጥቅምት 12✝️ ቅዱስ ሚካኤል፦ የሁላችን አባት ሚካኤል ሊቅ ሆይ ስለኛ ፈጽመህ ለምንልን። በተቸገርን ጊዜ ቸል አትበለን ረዳት ሁነን እንጂ አትተወን። (#በግእዝ፦ ሚካኤል ሊቅ አበ ኵልነ ሰአል ወጸሊ በእንቲኣነ ረዳኤ ኩነነ ወኢትግድፈነ ወኢትትሐየየነ…
ቅኔ ዘክቡር መምህርነ የኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ . . . መድኀኔዓለም መዓር ዘእስጢፋኖስ። መድኀኒቱ ለአዳም ከርሥ። (የእስጢፋኖስ ማር መድኀኔዓለም ለአዳም ሆድ መድኀኒት ነው) ለመምህራችን ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን። ሺ ዓመት ያኑርልን። © መ/ር ኤፍሬም ተስፋ
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 10 🍋 🍊፩. ሦስት ዕፀ ሕይወትን በምድር ላይ የተከለ የመላእክት ክብራቸው ክርስቶስ ነው ይላል። ሦስቱ ዕፀ ሕይወት እነማን ናቸው? መልስ፦ ሦስቱ ዕፀ ሕይወት የተባሉ ምድር በተፈጠረች ጊዜ በገነት የነበሩት ሦስቱ ዕፀዋት …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
🌱 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲ 🌱 🧡ዘጽጌ ሰንበት🧡 🍀እግዚአብሔር🍀፦ ሕይወትን የሠራህ አንተ ነህ። ምድርን በአበቦች ውበትና በፍሬያት አስጌጥካት። የፍጥረት ሁሉ አምላክና የሰንበት ጌታዋ እርሱ ነው። የአበቦች ውበት ሳይታይ በፊት የይቅርታ አባት ክርስቶስ ነበረ። እስከዚህች ላደረሰን…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 9 🍋 🍊፩. ስለ ድንግል ማርያም ሲናገር በውስጧ ሰው ተወለደ ይላል። ለምን ሰው አለ? አምላክ ወሰብእ ለምን አላለም? መልስ፦ ክርስቶስ ሰው እንደመሆኑ በወንጌልም ብዙ ቦታ ላይ ራሱን የሰው ልጅ እያለ ገልጿል። አምላክ እን…
🌺 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፱ 🌺 💝መስከረም 21 ዘብዙኃን ማርያም💝 🌹ሰማዕት🌹፦ ሰማዕታት በትዕግሥታቸው ሃይማኖታቸውን ጠበቁ ተስፋንም አገኙ። (#በግእዝ፦ በትዕግሥቶሙ ሰማዕት ዐቀቡ ሃይማኖቶሙ ወአድምዑ ተስፋ)። 🌷ካህናት🌷፦ ጳጳሳት፣ ቀሳውስትና ዲያቆናት ሆይ በሃይማኖት ደፋሮች…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 8 🍋 🍊፩. ስሑታንን ይመልስ ዘንድ በእንጨት መስቀል ላይ ኃጥኣንን ታገሠ ይላል። ኃጥአንን ታገሠ ሲል ምን ለማለት ነው? መልስ፦ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ ሳለ ኃጥኣን አይሁድ ይዘባበቱበት ይሰድቡ…
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር