Channel
YouTube channel -https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Facebook page -https://web.facebook.com/aradafm Website - aradafm.com
Updated: 2026-09-07
አርሰናል በቼልሲ ላይ ያለውን የበላይነት አስቀጥሏል ጳጉሜ 01፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ የመጨረሻ እና ተጠባቂ ጨዋታ አርሰናል ቼልሲን 2 ለ 1 አሸንፏል። በጨዋታው 77ኛ ሰከንድ ላይ ሞርጋን ሮጀርስ ያስቆጠረው ግብ ሰማያዊዎቹን በጊዜ መሪ አድርጓል…
ባርሴሎና ከሜዳው ውጪ ቫሌንሲያን በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፏል! በስፓኒሽ ላሊጋ አራተኛ ሳምንት ባርሴሎና 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል። የባርሴሎናን የማሸነፍያ ግቦች ላሚን ያማል(2) ፈርሚን ፣ ራፊኒሃና ኩንዴ አስቆጥረዋል። ባርሴሎና ሪያል ማድሪድ በአራተኛ ሳምንት በራዮ ቫይካኖ …
Media post
#update የዕንቁ ሴት ንቁ ሴት 9ኛው ዙር የዕውቅናና የሽልማት መርሃ ግብር ተካሄደ ጳጉሜ 01፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም)በዛሬው ዕለት በተካሄደው በዚህ ዝግጅት ላይ በሥራቸው ስኬታማ በመሆን ለሌሎች ሴቶች ምሳሌ መሆን ለቻሉ ሴቶች የዕውቅና ሰርተፍኬት እና የምስጋና ሽልማት ተበርክቶ…
ማንችስተር ዩናይትድ 96ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረበት ግብ ነጥብ ጥሏል ጳጉሜ 01፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን 2 ለ 2 ተለያይተዋል። ብርያን ኤምቡኤሞ በ47ኛው ደቂቃ ያስቆጠረው ግብ ቀያይ ሰ…
Media post
የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታን በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ አርሰናል ከቼልሲ ጋር በፒች ስፖርት የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ Youtube:https://www.youtube.com/@aradafm95.1 Tiktok:https://www.tiktok.com/@ar…
🌻ጳጉሜ -1 🌻 ዘመንሽ ይባረክ የተሰኘ የህብረት ሙዚቃ አንድነትን ገላጭ ህብረትን ጠቋሚ ነው፡፡ ይህ የሙዚቃ ሥራ ከወጣ ሰባት አመታትን ተቆጥሯል፡፡ አዲሱን ዓመት አቀባብሎ የማለፍንና የቀደመውን በጎ ዘመን የማስታወስ ታላቅ የበዓል መንፈስ ይጋብዛል። አራቱ ድምፃውያን በህብረት በመቀ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.