Channel
🔔ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው :: contact us: @eeg12bot
Updated: 2026-08-27
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🖊 የ2019 Freshman ተማሪዎች በመጀመርያ እና በሁለተኛ ሴሚስተር የሚወስዷቸው 20 ኮርሶች:- 📌 First Semester 📚communicative English 📚Geography 📚physcholgy 📚Logic And critical Thinking 📚Physical Fitness …
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም መግቢያ ፈተና የምዝገባ ጥሪ ============================ በ2019 ዓ.ም የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ገብተው በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት …
😎 በተደጋጋሚ ብዙ ልጆች የ Freshman Course ለምን አትሰጡንም እያላችሁን ትገኛላቹ👨🏫። 🎓እንደ Advanced Freshman channel ላለፋት ተከታታይ አመታቶች ብዙ ተማሪዎችን በ Freshman ቆይታቸው ያማረ እንዲሆን ከፍተኛ እገዛ ስናደርግ ቆይተናል። በ2019 ዓ…
#ጥቆማ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ-ምረቃ መደበኛ መርሐግብር (በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሐግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። መስፈርቶች ➻ በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12…
🌐Software የሚሰጡ ዩንቨርሲቲዎች ዝርዝር 🎓 🟡 Mekelle Universitiy 🟡 Gonder University 🟡 Bahirdar Universitiy 🟡 Debre-Markos Universitiy 🟡 Wollo University 🟡 Haremaya Universitiy 🟡 Jimm…
Media post
ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎችን ቅበላ በፍጥነት እንዲያከናውኑ እየተሠራ ነው። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፥ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላና ቅበላ ካከናወኑ በኋላ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎችም በፍጥነት ጥሪ እንዲያደርጉ እየተሠራ መሆኑን ገልጸዋል።…
የተማሪዎች ቅሬታ‼️ ጉዳዩ፦ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት እንደገና እንዲጣራ ስለመጠየቅ ክቡራን የትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊዎች፣እኛ የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች ስንሆን፣ የተሰጠን የፈተና ውጤት ከጠበቅነውና ከፈተናው በፊት ካደረግነው ዝግጅት ጋር በጣም የ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.