Channel
Updated: 2026-07-16
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.

ተውሒድና ሱና የአንድነት ምንጭ ሲሆኑ፣ ሺርክና ቢድዓ ደግሞ የልዩነት ምንጭ ናቸው። ስለዚህ ተውሒድና ሱና አጥብቀህ ያዝ። ሺርክና ቢድዓ ደግሞ በእጅጉ ራቅ። አላህ ቁርኣንና ሐዲስን በደጋግ ቀደምቶች መንገድ አረዳድ ተረድተው ከሚጓዙ ምርጥ ባሮቹ ያድርገን። ቻናሉን ለሌሎችም ሼር ያድርጉ። ለአስተያየትና ጥቆማ እንዲሁም እርምት 👉 @nejalobete 👈